የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ...
በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ከተማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከትናንት ወዲያ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት አንድ የቤተክርስቲያኗ መምህርና አራት የቆሎ ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃቱን የፈጸመው፣ በመካከለኛው ሸበሌ አውራጃ እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ኾኖም በጥቃቱ በአልሸባብ ላይ ስለደረሰው ጉዳት ሚንስትሩ ...
የኢትዮጵያ ብር ጉልበት የሚያገኘው መቼ ነው? ምን ያህል ዶላር ቢከማች ብር የመግዛት አቅሙ ያድጋል? የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም በፍጥነት እየተዳከመ ነው!
ሱዳን ክሱን የመሠረተችው፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ጦር መሳሪያ በማስታጠቅና በገንዘብ በመደገፍ ዓለማቀፉን የዘር ማጥፋት ...
በኢትዮጵያው ዳሰነችና የኬንያ ቱርካና ጎሳዎች መካከል በየካቲት አጋማሽ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ 13 የዳሰነች ጎሳ አባላትና 38 የኬንያ ቱርካና ጎሳ አባላት ...
የዶናልድ ትራምፕን ቀልብ ለማግኘት ሲባል ሎቢ የሚሰራ ሰው ይፈለግ ነበርና አንድ አሜሪካዊ ሰው (መለኮት) ለጉብኝት በአብይ አህመድ ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ...
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ” እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ?… ...
እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢሕአፓ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል ...
በየመን እና በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ስደተኞችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ 4 ጀልባዎች በነበረው ከፍተኛ ንፋስ ምክንያት መስጠማቸውንና ቢያንስ የሁለት ሰዎች ...
የምሥራቁ መስመር ተብሎ በሚታወቀው ከሱማሊያና ጅቡቲ ወደ የመን በሚወስደው የፍልሰት መስመር በኩል የሚጓዙ ፍልሰተኞች ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት በ13 በመቶ ...
ቻይና ለወታደራዊ በጀት ብቻ 245 ቢሊዮን ዶላር ብትመድብም ከአሜሪካ በጣም ያነሰ ነው። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results